ከማስታወቂያ ይልቅ "የቢዝነስ ስትራቴጂ" ላይ እናተኩራለን
ብዙ ኤጀንሲዎች ዲዛይን ብቻ ይሰራሉ፤ ማኪባ ዲጂታል ግን ቢዝነስዎን ከውስጥ ወደ ውጭ ይረዳል:: እኛ የምንሰራው ለውበት ብቻ ሳይሆን፣ ቢዝነስዎ እንዲያድግ፣ ሽያጭዎ እንዲጨምር እና የደንበኞችዎ ታማኝነት እንዲጠነክር የሚያስችሉ ስልቶችን ነድፈን ነው።
ዲዛይን + ቢዝነስ ስትራቴጂLoading
የአካዳሚክ እና የኢንዱስትሪ ልምድ
Makiba Digital Age በራዕይ ያለው ምሁር፣ መሐንዲስ እና ሥራ ፈጣሪ በሆኑት ደምሳቸው ደመቀ ተመሠረተ። በጂኦ-ኢንፎርማቲክስ (Geo-Informatics) እና በፕሮጀክት አስተዳደር ያላቸውን ጠንካራ እውቀት እንዲሁም ከ6 ዓመታት በላይ በዩኒቨርሲቲ መምህርነት ያካበቱትን ልምድ በመጠቀም፣ ኩባንያው ሳይንሳዊ እውቀትን ከፈጠራ ዲጂታል አፈጻጸም ጋር በማዋሃድ ንግዶችን ወደ ስኬት ያመራል።
ብዙ ኤጀንሲዎች ዲዛይን ብቻ ይሰራሉ፤ ማኪባ ዲጂታል ግን ቢዝነስዎን ከውስጥ ወደ ውጭ ይረዳል:: እኛ የምንሰራው ለውበት ብቻ ሳይሆን፣ ቢዝነስዎ እንዲያድግ፣ ሽያጭዎ እንዲጨምር እና የደንበኞችዎ ታማኝነት እንዲጠነክር የሚያስችሉ ስልቶችን ነድፈን ነው።
ዲዛይን + ቢዝነስ ስትራቴጂከማንም በተለየ መልኩ፣ የደንበኛን ልብ የሚነካውን "የሰፈር ሱቅ" የግብይት ጥበብ እና የዘመኑን "ዲጂታል ቴክኖሎጂ" አጣምረን እንጠቀማለን። እኛ የምንገነባው የደንበኛ እና የቢዝነስ ግንኙነትን እንጂ፣ የተራ ቴክኖሎጂን ብቻ አይደለም።
ስሜት + ቴክኖሎጂ።እኛ "በሚገርም ሁኔታ ይሳካል" ብለን አናስብም፣ ውጤቱን በውሂብ (Data) እንለካለን። እያንዳንዱ ቪዲዮ፣ እያንዳንዱ ፖስት፣ እና እያንዳንዱ ዌብሳይት ገጽ የሚሰጠውን ጥቅም በውጤት እንመዝናለን። ደንበኛዎ ምን እንደሚያስፈልገው ቀድመን በመረዳት (Predictive Marketing) የሽያጭ እድልዎን እናሰፋለን።
መላምት + እውነተኛ መረጃአንድ አገልግሎት ብቻ አንሰጥም። ከዲጂታል ማርኬቲንግ እስከ የሽያጭ ክህሎት ስልጠና፣ እና ከዌብሳይት ግንባታ እስከ ደንበኛ ማቆያ ሲስተሞች (CRM) ድረስ ሙሉውን ዑደት እንሸፍናለን። ለቢዝነስዎ "የአንድ ማቆሚያ ሱቅ" (One-Stop Shop) እንሆናለን።
ሙሉ የቢዝነስ መፍትሄእኛ ለክፍያ ብቻ የምንሰራ ኤጀንሲ አይደለንም። የእርስዎ ቢዝነስ ሲያድግ የእኛም የጋራ ስኬት ስለሆነ፣ እንደ አጋር አብረን እንሰራለን። ለዚህ ነው የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የአሰራር ስልት የምንጠቀመው። የእርስዎ መሳካት የእኛ የኩራት ምንጭ ነው።
የጋራ ግብ + የጋራ ስኬትስትራቴጂካዊ አቅጣጫ
የእኛ ተልዕኮ ንግዶችን በፈጠራ የተሞሉ ዲጂታል ስትራቴጂዎች፣ በመረጃ የተመሰረቱ ትንተናዎች እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የድረ-ገጽ እና የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት በመጠቀም ማበረታታት ነው። አካዳሚያዊ ብቃትን ከፈጠራ አፈጻጸም ጋር በማዋሃድ ባህላዊ የንግድ ሞዴሎችን ወደ ዲጂታል ስኬት እንቀይራለን።
እስከ 2030 ድረስ በኢትዮጵያ መሪ የዲጂታል ፈጠራ ማዕከል እና በምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ አጋር በመሆን ሚሊዮኖችን የሥራ ፈጣሪዎች ዘላቂ የዲጂታል ቅርስ እንዲገነቡ ማነሳሳት።
በጂኦ-ኢንፎርማቲክስ እና በፕሮጀክት አስተዳደር ያለንን ጠንካራ አካዳሚያዊ መሠረት በመጠቀም በሳይንስ የተደገፉ ዲጂታል መፍትሄዎችን እናቀርባለን።
ከ100 ብር በትንሽ ጅምር ተነስተን ትንሽ ጀምሮ ወደ ታላቅ ስኬት ማደግ እንደሚቻል እናምናለን።
ፕሮጀክቶችን በከፍተኛ ቴክኒካል ትክክለኛነት እና በተወሰነው ጊዜ እናከናውናለን።
በፍጥነት በሚለዋወጠው የዲጂታል ዓለም ውስጥ ሁልጊዜ በመሻሻል ለደንበኞቻችን የስኬት ሀሳቦችን እናቀርባለን።